2012 ሞቃት ዓመት | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 01.01.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

2012 ሞቃት ዓመት

የጎርጎሮሳዊ 2012ዓ,ም የሰሜን ንፍቀ ክበብ ክረምት ወቅት ባለፉት ዓመታት ከታዩት ሞቃት የተባሉ ክረምቶች አንዱ መሆኑን የተመድ የዓለም የአየር ትንበያ አመለከተ። ዓመቱ ሞቃት ከተባሉት ክረምቶች ከአንድ እስከ አስረኛ ባሉት ረድፍ በገባዉ በዚሁ ዓመት በአንፃሩ ብርዱና በረዶዉ የሰዉ ህይወት እስከመቅጠፍ የደረሰባቸዉ አካባቢዎችም አሉ።

Audios and videos on the topic