2011 ፣ ዓለም አቀፍ የሥነ ቅመማ መታሰቢያ ዘመን፤ | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 24.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

2011 ፣ ዓለም አቀፍ የሥነ ቅመማ መታሰቢያ ዘመን፤

ፍጥረተ ዓለም፣(ዩኒቨርስ) የተዘረጋው፣ ፀሐይና ሌሎች ከዋክብትና ፕላኔቶች የተፈጠሩት፣ በፍንዳታም ይሁን በሌላ፣ በተፈጥሮ የቅመማ ውሑደነት ወይም ቅልቅል መሆኑ የሚታበል አይደለም።

default

ህይወት ያላቸውን ፍጡራንንም ሆነ ነፍሳትን ፣ ከተፈጥሮ ሥነ ቅመማ (ኬሚስትሪ) ውጭ ማሰብ አይቻልም።

በመጪው 2011 ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት የሥነ-ቅመማ መታሰቢያ ዘመን በዓለም አቀፍና አገር አቀፍ ደረጃ ምን ዓይነት መርኀ-ግብር እንዳለ፣ ጀርመን ውስጥ ፣ በራይንላንድ ፋልትዝ ፌደራል ክፍለ-ሀገር፣ በማይንትዝ ከተማ፣ ዮሐንስ ጉተንበርግ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የተፈጥሮ አካባቢና የአደገኛ በካይ ቅመማት ጉዳይ ተማራማሪ የሆኑትን ዶ/ር ጌዴዎን ጌታሁንን አነጋግሬአቸው ነበር።

(ድምፅ)------

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ