2005ዓ,ምና የጋዜጠኞች ግምገማ | ኢትዮጵያ | DW | 15.09.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

2005ዓ,ምና የጋዜጠኞች ግምገማ

2006 ካባተ ፣ ዛሬ 5ኛ ቀኑ ነው። ታዲያ ስላለፈ ዓመት ስንብትና ስለአዲስ ተስፋ በመነገር ላይ ባለበት ሰሞን፣ በእንወያይ ሳምንታዊ ዝግጅታችን፣ዛሬ ሌላ ርዕስ አይደለም የመረጥን።

DW Mikro, neues Logo

Mikro

ያለፈውን ዓመት ዐበይት ክንውኖች በማስታወስ ወደ አዲስ ዘመን የተሻገሩ የድርጊቶችን ሂደትም በመቃኘት ከሞላ ጎደል ትፅቢትን እንዳስሳለን። እንግዶቻችንም ፤ እንደአብዛኛው ጊዜ ፣ በሺ ኪሎሜትሮች ርቀት ላይ የሚገኙ አይደሉም። እዚሁ የሚገኙ የዶይቸ ቬለ ባልደረቦች ናቸው። እነርሱም፤ የወጣቶች ፕሮግራም አዘጋጅ ፣ ልደት አበበ፣ የባህል ዝግጅት አሰናጅ ፣ አዜብ ታደሰና የማኅደረ ዜና አዘጋጅ ነጋሽ መሐመድ ናቸው። አዲስ ዓመትን አስታከን የኢትዮጵያን ዓለፈ ዓመት ማለት የ2005ን ዋና ዋና ክንውኖች እና የዶይቸ ቬለን ስራ ነው ባጭሩ የቃኘነው። ከድምፅ ዘገባው ያገኙታል።


ተክሌ የኋላ

ልደት አበበ
አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic