(20.01.09) የጀርመን አምባሳደር የደቡብ ኢትዮጵያ ጉብኝት | ኢትዮጵያ | DW | 21.01.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

(20.01.09) የጀርመን አምባሳደር የደቡብ ኢትዮጵያ ጉብኝት

የጀርመን አምባሳደር Dr.Claas-Dieter Knoop የሚመለከታቸውን የስራ ባልደረቦቻቸውን ቡድን በማስከተል በደቡብ ኢትዮጵያ ለአንድ ሳምንት ያደረጉትን ጉብኝት አጠናቀዋል ።

default

አምባሳደሩ፣ የክልሉን ባለስልጣናት የተለያዩ የልማት ድርጅት አካላትንና የብሄር ብሄረሰቦችን ተጠሪዎችንም ማነጋገራቸውን ጌታቸው ተድላ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል ።