19ኛዉ የአለም የእግር ኳስ የዋንጫ ግጥሚያ | ስፖርት | DW | 09.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

19ኛዉ የአለም የእግር ኳስ የዋንጫ ግጥሚያ

ከነገ በስትያ በደቡብ አፍሪቃ ላይ 19ኛዉ የአለም እግር ኳስ ጨዋታ በይፋ ይጀመራል።

default

በቢሊዮን የሚቆጠር ተመልካች እና የእግር ኻስ አፍቃሪ የሚከታተለዉ ዉድድር በአፍሪቃ አህጉር ሲካሄድ የመጀመርያዉ ነዉ። በሌላ በኩል የደቡብ አፍሪቃዉ የአለም እግርኻስ መድረክ የአለምን ህዝብ ከፖለቲካ እና ከጭንቀት ለአለም ለአራት ሳምንት በእግር ኻስ አለም እንደሚያቆየዉ ተነግሮአል። ዝርዝሩን የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል።

ይልማ ሃይለሚካኤል፣ አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሃመድ

Audios and videos on the topic