13 ኛው ለም አቀፍ የጤና ጉባዔ በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 23.04.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

13 ኛው ለም አቀፍ የጤና ጉባዔ በአዲስ አበባ

አሥራ ሦስተኛው ዓለም ቀፍ የጤና ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ በሚሌንየም አዳራሽ ተከፈተ። ጉባዔው የጤና ተደራሽነት በዓለም ዙርያና ዕድሎቹ በሚል መርህ ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣዮቹ አምስት ቀናት ይካሄዳል።

በጉባዔው ከዓለም ዙርያ በጤናና በተያያዥ ችግሮች በዓለም አቀፍ ደረጃ የተዘጋጁና በምርጥ ተሞክሮአቸው ዕውቅና ያገኙ ከሰባት መቶ የሚበልጡ የጥናት ወረቀቶች እንደሚቀርቡ የጉባዔው ዋና አዘጋጅ አቶ ወርቅነህ በካሴ ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።

ታደሰ እንግዳው
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 23.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14jq2

ተዛማጅ ዘገባዎች

 • ቀን 23.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14jq2