13ኛው የአማራ ክልል ዝክረ ኪነ ጥበባት እና የባህል ፌስቲቫል | ባህል | DW | 17.05.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ባህል

13ኛው የአማራ ክልል ዝክረ ኪነ ጥበባት እና የባህል ፌስቲቫል

በባህር ዳር ከተማ  ሲካሄድ የሰነበተው 13ኛው የአማራ ክልል ዝክረ ኪነ ጥበባት እና የባህል ፌስቲቫል ዛሬ ተጠናቀቀ። ካለፈው እሁድ ጀምሮ በተካሄደው ፌስቲቫል በክልሉ የሚኖሩ የተለያዩ ማህበረሰቦች ባህላቸውን እና ትውፊታቸውን አቅርበዋል።

 ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic