12ኛዉ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን | ኢትዮጵያ | DW | 08.12.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

12ኛዉ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን

12ኛዉ የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን ዛሬ ተከበረ። ይህ በዓል ዘንድሮ የተከበረዉ በአፋር ክልል በሰመራ ከተማ ነዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:44

የዘንድሮዉ በአፋር ክልል ሰመራ ተከበረ፤

 በበዓሉ ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፤ የሀገሪቱ የፌደራል ሥርዓት የሕዝቦችን እኩልነት ያመጣ እና ህዝቡንም የልማት ተጠቃሚ ያደረገ ነዉ ማለታቸዉን በስፍራዉ የተገኘዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር በላከልን ዘገባ ጠቅሷል። ከዚህም ሌላ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጠንካራ አለት ላይ የተመሠረተች ታላቅ እና የበለፀገች ሀገር ለማነፅ በርትተን እየሠራን ነዉ ማለታቸዉንም አመልክቷል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ 

Audios and videos on the topic