119ኛው የአድዋ ድል በዓል | ኢትዮጵያ | DW | 02.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

119ኛው የአድዋ ድል በዓል

የኢትዮጵያ ሕዝብ ፤ በዳግማዊ አፄ ምንይልክ መሪነት ፣ የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ ም ፤ ቅኝ ግዛት ለማስፋፋት ዘምቶ በነበረው የኢጣልያ ጦር ላይ ድል የአፄ ተቀዳጀበት 119ኛው የአድዋ ድል በዓል፤ ዛሬ በሀገሪቱ በመላ ተክብሮአል ።

በብርሃነ ኢትዮጵያ የባህል አዳራሽ ፤ በርካታ የውጭ ሀገራት አምባሳደሮች በክብረ በዓሉ ሥነ ስርዓት ላይ ተገኝተዋል።

ዛሬ ጧት አዲስ አበባ ውስጥ፤ ለበዓሉ ክብር 21 ጊዜ መድፍ የተተኮሰ ሲሆን ፤ ሕዝቡም ዐራዳ ጊዮርጊስ በአጼ ምንይልክ ሐውልት ዙሪያ በመሰብሰብ ፣ በዓሉን በቀቀርቶና በፉከራ፣ ወኔ ባለው ስሜት አክብሮታል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic