(1)በአርክቲክና በአንታርክቲካ የበረዶ መቅለጥ ያሳዳረው ሥጋት፣ (2)የሰረንጌቲ ባለውለታ፣ | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 30.04.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

(1)በአርክቲክና በአንታርክቲካ የበረዶ መቅለጥ ያሳዳረው ሥጋት፣ (2)የሰረንጌቲ ባለውለታ፣

በአንታርክቲካ፣ መጠኑ፣ የኒው ዮርክን ከተማ ያህል ስፋት ያለው የረጋ የበረዶ ኮረብታ፣ በዚህ ወር ውስጥ፣ በምድራችን የሙቀት መጠን መጨመር ሳቢያ፣

በአርክቲክና በአንታርክቲካ የበረዶ መቅለጥ ያሳዳረው ሥጋት፣

የታንዛንያው የሰረንጌቲ መንበረ- ዐራዊት፣ እንዲጠበቅ ዐቢያ አስተዋጽዖ ያደረጉት፣ የበርንሃርት ዥሜክና የልጃቸው ሚሻኤል ዥሜክ መቃብር፣ በዚያው የዱር ዐራዊትና እንስሳት ክልል፣

የመፈረካከስ አደጋ እንደተደቀነበት፣ ተነገረ። በሰሜናዊው አንታርክቲካ፣ «የዊልክንስ የበረዶ ንጣፍ በመባል የታወቀው በረዶ የሸፈነው ቦታ፣ባለበት መርጋት አለመቻሉንና መፈርከሱን ያስረዱት፣ በጀርመን የሙዑንስተር ዩኒቨርስቲ የበረዶ ይዞታዎች ተመራማሪ ወ/ሮ አንጌሊካ ሁምበርት ናቸው። ሁምበርት እንዳሉት በአንታርክቲካ ከውቅያኖስ ጋር ፣ ድንበር የሚፈጥር አዲስ የረጋ በረዶ ወሰን እስኪሠት ድርስ፣ አሁን ሰሚናዊው ጫፍ ላይ ያለው፤ ከ 570- 3,370 እስኩየር ኪሎሜትር የሚገመት፣ የበረዶ ጉብታ፣ በሚመጡት ቀናት ተፈርክሶ ውቅያኖስ ላይ መንሳፈፉ አይቀሬ ነው።

ተመራማሪዋ፣ ይህን ያሉት፣ የአውሮፓው የኅዋ ድርጅት ሳቴላይት ያነሳቸውን ፎቶግራፎች ከመረመሩ በኋላ ነው። የ «ዊልክንስ » የበረዶ ንጣፍ 16,000 እስኩየር ኪሎሜትር ያህል ስፋት የነበረው ሲሆን እ ጎ አ፣ በ 1990ኛዎቹ ዓመታት መሸርሸር ጀምሮ አሁን ከደረስንበት ደረጃ ላይ ደርሷል።

ተክሌ የኋላ፣