ፕሬዝዳንት መሃሙድ አባስ በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 07.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ፕሬዝዳንት መሃሙድ አባስ በአዲስ አበባ

የፍልስጤማውያን ፕሬዝዳንት መሃሙድ አባስ አዲስ አበባ ናቸው።

default

መሃሙድ አባስ

ዛሬ ፕሬዝዳንት አባስ ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ጋር ሆነው በአዲስ አበባ ለሚገነባው የፍልስጤም ኤምባሲ የመሠረተ ድንጋይ አኑረዋል። ጋዜጣዊ መግለጫም ሰጥተዋል። ታደሰ እንግዳው።

ታደሰ እንግዳው ፣ መሳይ መኮንን

ሂሩት መለሰ

ተዛማጅ ዘገባዎች