ፕሬዝደንት ኦባማና አፍሪቃዉያን ወጣቶች | ዓለም | DW | 04.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ፕሬዝደንት ኦባማና አፍሪቃዉያን ወጣቶች

ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ አፍሪቃ ወጣቶችን፤ የአፍሪቃን አምባገነን መሪዎች በመቃወም ለመሠረታዊ ለዉጥ እንዲጥሩ ጥሪ አቀረቡ።

default

ፕሬዝደንቱ ከአርባ የአፍሪቃ አገራት ከተዉጣጡ ከ115 ወጣት መሪዎች ጋር ትናንት ኋይት ሃዉስ ዉስጥ ባደረጉት ዉይይት የአፍሪቃ፤ አሜሪካ ግንኙነትን የሚመለከቱ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ለቀረቡላቸዉ ጥያቄዎችም ምላሽ ሰጥተዋል።

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ