ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ ሥልጣን ሊለቁ ነው? | አፍሪቃ | DW | 27.11.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ ሥልጣን ሊለቁ ነው?

በኤርትራ የፕሬዚዳንትነትነቱን ሥልጣን ከያዙ ሁለት ዐሠርተ ዓመት ሆኗቸዋል፣ ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ። ሰሞኑን ፕሬዚደንት ኢሳይያስ ከስልጣናቸው ለመውረድ ወስነዋል የሚል ያልተረጋገጠ ዜና ከአንድ ድረ- ገጽ ተሰምቷል። እውን ፣ ፕሬዚደንት

ኢሳይያስ ከሥልጣን እንዲወርዱ የሚያደርግ ነገር አለ? የእርሳቸው ከሥልጣን መውረድስ ምን እንድምታ ይኖረዋል? ገመቹ በቀለ ያጠናቀረውን እንዲህ ያሰማናል።

ገመቹ በቀለ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 27.11.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/16qp3
 • ቀን 27.11.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/16qp3