ፕሪዝደንት ባራክ ኦባማ የጋና ጉብኝት | ኢትዮጵያ | DW | 09.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ፕሪዝደንት ባራክ ኦባማ የጋና ጉብኝት

ፕሪዝደንት ባራክ ኦባማ በጋና የሚያደርጉትን ጉብኝት ነገ ማምሻዉን ይጀምራሉ። ፕሪዝደንቱ ከሰሃራ በስተደቡብ ባለዉ የአፍሪቃ ክፍል ጉብኝት ሲያደርጉ ይህ የመጀመርያቸዉ ሲሆን

default

ፕሪዝደንት ባራክ ኦባማ

በቅድምያ ጋናን ለመጀመርያ ለጉብኝት መምረጣቸዉ አገሪቷ የዲሞክራሲ ተምሳሌት መሆንዋን ጨምሮ የተለያዩ መላምቶችን አሰንዝሮአል። የጉብኝታቸዉ አለማ ዩኤስ አሜሪካ በአፍሪቃ ላይ ያላትን ፖሊሲ በግልጽ ለማሳየት ነዉ ተብሎ ቢታሰብም የሃጉሪቷ ጉዳዮች ባለሞያ በሌላ በኩል አሜሪካ ለአፍሪካ ጉዳዮች ትኩረት የምትሰጥበት ግዜ የላትም ይላሉ። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን እንዲህ አቀናብሮታል።

አበበ ፈለቀ፣አዜብ ታደሰ፣ ነጋሽ መሃመድ