ፕላስቲክ ያስከተለዉ ብክለት | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 24.02.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

ፕላስቲክ ያስከተለዉ ብክለት

በየዓመቱ እጅግ በርካታ የፕላስቲክ ቆሻሻ ባህር ላይ ይጣላል። በጎርጎሪዮሳዊዉ 2010ዓ,ም ብቻ ከ4,8 እስከ 12,7 ሚሊዮን ቶን ፕላስቲክ ዉቅያኖስ ዉስጥ ተጥሎ መገኘቱን የአዉስትራሊያና ዩናይትድ ስቴትስ ተመራማሪዎች መዝግበዉ ይፋ አድርገዋል።

Audios and videos on the topic