ፓሪስና የስደተኞች እጣ | ዓለም | DW | 07.06.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

ፓሪስና የስደተኞች እጣ

ፈረንሳይ በመዲናዋ ፓሪስ በአንድ ፓርክ ውስጥ በድንኳኖች የተጠለሉ በርካታ ስደተኞችን በትናንቱ ዕለት ማንሳቷን የከተማይቱ አስተዳደር ባለስልጣናት አስታውቀዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:44

የስደተኞች መጠለያ በፓሪስ

የከተማይቱ አስተዳደር ይህንን እርምጃ የወሰደው ባለፈው ሳምንት በከተማይቱ ኃይለኛ ዝናብ ከጣለ በኋላ ስደተኞቹ የሚገኙበት ሁኔታ በተለይ እየከፋ በመሄዱ ምክንያት መሆኑን ገልጾዋል። ስለዚሁ የፓሪስ አስተዳደር እርምጃ እና ስለስደተኞቹ እጣ ፈንታ በተመለከተ ፓሪስ ከምትገኘዉ ወኪላችን ጋር ቃለ ምልልስ አድርገናል።

ሀይማኖት ጥሩነህ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic