ፍንዳታ በጅጅጋ | ኢትዮጵያ | DW | 29.05.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ፍንዳታ በጅጅጋ

የግንቦት ሀያ በዓል ትናንት በሶማሌ ክልል በጅጅጋ ከተማ በተከበረበት ጊዜ በተጣለ የፍንዳታ ጥቃት ቢያንስ አስራ አንድ ሰዎች ሲገደሉ ፡ ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ ከሰባ የሚበልጡ ቆስለዋል። ከጅጅጋ አንድ መቶ ስድሳ ኪሎሜትር ርቃ በምትገኘዋ በደጋሀቡር ከተማም ተመሳሳይ ጥቃት ተጥሎዋል። በዚሁ ጥቃት ስለደረሰ ጉዳት እስካሁን ምንም አልታወቀም። ጃዕፈር አሊ