«ፍቅር ለችግረኛ ህጻናት»የአርቲስቶች ጥሪ  | ኢትዮጵያ | DW | 21.03.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

«ፍቅር ለችግረኛ ህጻናት»የአርቲስቶች ጥሪ 

«ሙዳይ የበጎ አድራጎት ድርጅት»የተባለውን የህጻናት መርጃ ድርጅት ዛሬ የጎበኙት ታዋቂ ድምጻውያን ከሚቀጥለው እሁድ ጀምሮ የፍቅር ሳምንት ተብሎ በተሰየመው ጊዜ ህዝቡ ድርጅቱን በመጎብኘት ለህጻናቱ ፍቅሩን እንዲገልጽ ጠይቀዋል ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:54

የአርቲስቶች ጥሪ

ለችግረኛ ህጻናት ከምግብ በተጨማሪ ፍቅር መስጠት እንደሚገባ የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች አሳሰቡ ።  «ሙዳይ የበጎ አድራጎት ድርጅት»የተባለውን የህጻናት መርጃ ድርጅት ዛሬ የጎበኙት ታዋቂ ድምጻውያን ከሚቀጥለው እሁድ ጀምሮ የፍቅር ሳምንት ተብሎ በተሰየመው ጊዜ ህዝቡ ድርጅቱን በመጎብኘት ለህጻናቱ ፍቅሩን እንዲገልጽ ጠይቀዋል ። በስፍራው የተገኘው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል ። 
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 
ኂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic