ፍሳሽና ደረቅ ቆሻሻ ለኃይል ምንጭነት | ጤና እና አካባቢ | DW | 20.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ፍሳሽና ደረቅ ቆሻሻ ለኃይል ምንጭነት

የያዝነዉ የአዉሮጳዉያኑ ዓመት ከመባቻዉ አንስቶ በርካታ የተፈጥሮ ቁጣዎችን በተለያዩ አካባቢዎች እያስተናገደ ነዉ።

default

የባዮ ጋዝ ማመንጫ በጀርመን

ሰሞኑን በደሴሲቱ አገር አይስላንድ ፈንድቶ ማቆሚያ የሌለዉ የመሰለ አመድ ወደከባቢ አየር እያቦነነ የሚገኘዉ እሳተ ጎሞራ አደገኛ ከሚባሉት ጋዞች ዋነኛዉን ማለትም CO2ን እያወጣ መሆኑ ተገልጿል። በጤና ላይስ ምን ጉዳት ያስከትል ይሆን? ይህን በመጠኑ ቃኝቶ ከደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻዎች ስለሚገኘዉ አካባቢን የማይበክል የነዳጅ ኃይል የተጠናቀረዉ መሰናዶ ቀጣዩን በመጫን ያዳምጡ።

ሸዋዬ ለገሠ፤ አርያም ተክሌ