ፍራንክፈርቱ ዓለም ዓቀፍ የአውቶሞቢል ትርዒት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 19.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ፍራንክፈርቱ ዓለም ዓቀፍ የአውቶሞቢል ትርዒት

ባለፈው ሐሙስ ፍራንክፈርት ጀርመን ውስጥ የተከፈተው ዓለም ዓቀፍ የአውቶሞቢል ትርዒት በመስኩ የተሰማሩ ባለሞያዎችንና የጎብኝዎችን ትኩረት ስቦ በመካሄድ ላይ ነው ።

default

የአውቶሞቢል ትርዒት

ከ32 አገራት የመጡ ከአንድ ሺህ በላይ ተሳታፊዎች በተካፈሉበት በዚሁ ትርዒት ላይ ወደ 183 የሚጠጉ አዳዲስ መኪናዎች ለእይታ ቀርበዋል ። እስከ ፊታችን እሁድ ስለ ሚቀጥለው ስለዚሁ ትርዒት እና ስለ ጀርመን የአውቶሞቢል ኢንዱስትሪ ወኪላችንን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን ወደ ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ ጠይቄው ነበር ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic