ፍልስጤም ፣ የተመድ ውሳኔና አሜሪካ | ዓለም | DW | 30.11.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ፍልስጤም ፣ የተመድ ውሳኔና አሜሪካ

138 አባል ሃገሮች የፍልስጤምን ሙሉ የድርጅቱን ታዛቢነት ሲደግፉ 41 ደግሞ ድምፅ ከመስጠት ተቆጥበዋል ። ዩናይትድ ስቴትስ እስራኤልና ሌሎች ጥቂት ሃገሮች የፍልስጤምን ሙሉ ታዛቢነት ተቃውመዋል ።

65 ተኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ለፍልስጤም የሙሉ ታኃቢነት መብት የሚሰጥ ውሳኔ ትናnte አስተላለፈ ። ትናንት በተሰጠ ድምፅ 138 አባል ሃገሮች የፍልስጤምን ሙሉ የድርጅቱን ታዛቢነት ሲደግፉ 41 ደግሞ ድምፅ ከመስጠት ተቆጥበዋል ። ዩናይትድ ስቴትስ እስራኤልና ሌሎች ጥቂት ሃገሮች የፍልስጤምን ሙሉ ታዛቢነት ተቃውመዋል  ። አሜሪካን ውሳኔው የሰላም ድርድሩ እንቅፋት ነው ብላለች ። የዋሽንግተን ዲሲውን ወኪላችን አበበ ፈለቀን ስለ ውሳኔው ና ስለ አሜሪካን አቋም ጠይቀናል  ።

አበበ ፈለቀ

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic