ፍልሰትና ስደት፥ ሽብርና አክራሪነት በአውሮጳ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 17.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ፍልሰትና ስደት፥ ሽብርና አክራሪነት በአውሮጳ

በአውሮጳ ታላላቅ ከተሞች ማለትም በፓሪስ እና ኮፐንሐገን የሽብር ጥቃቶች ከተሰነዘቱ በኋላ የአውሮጳ ኅብረት የደኅንነት ስጋት ገብቶታል። የኅብረቱ የሀገር ውስጥ እና የፍትኅ ሚንስትሮች ባሳለፍነው ሳምንት አሸባሪነትን ለመዋጋት

እና አክራሪነትን ለመከላከል በሚቻልበት ሁናቴ ላይ ለመምከር ተሰባስበው ነበር። ኅብረቱ ፈላሲያን እና ስደተኞችን ለመቆጣጠር የሚቻልበትን መንገድም በማፈላለግ ውሳኔዎችን አሳልፏል። «ፍልሰትና ስደት፥ሽብርና አክራሪነት በአውሮጳ» የዛሬው የአውሮጳ እና ጀርመን ዝግጅታችን ርእስ ነው።

ገበያው ንጉሤ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic