ፌስታልን የማገድ ዘመቻ | ጤና እና አካባቢ | DW | 16.08.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ፌስታልን የማገድ ዘመቻ

ፕላስቲክ የእቃ መያዣ ከረጢቶች አንድ ወቅት በየአካባቢዉ እንደመልካም መገበያያ እንዳልተወደሱ ዛሬ ዉሎ አድሮ በአካባቢ ተፈጥሮ ላይ የሚያስከትሉት ጣጣ በመክበዱ ድራሻቸዉ እንዲጠፋ ዘመቻዉ ቀጥሏል።

default

ምስራቅ አፍሪቃዊቷ ሩዋንዳ የፕላሲቲክ እቃ መያዣን በወረቀት ከረጢት ከቀየረች ሁለት ዓመታትን ስታስቆጥር ቶጎና የታንዛኒያ የደሴት ግዛት ዛንዚባርም ይህንኑ በህግ ደንግገዋል። እንቅስቃሴዉ በአዉሮጳና በላቲን አሜሪካም ተስፋፍቷል።

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic