ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት በደቡብ ምስራቅ አፍሪቃ አገራት | ኢትዮጵያ | DW | 22.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት በደቡብ ምስራቅ አፍሪቃ አገራት

ቴክኖሎጂው እጅግ በተራቀቀበት በሰለጠነው ዓለም በርካታ ሰዎች የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች ናቸው ።ወደ ታዳጊዋ ክፍለ ዓለም ወደ አፍሪቃ ፊታችንን ስናዞር ደግሞ ቴክኖሎጂው ዕምብዛም ያልተስፋፋ ሲሆን ግንኙነቱም አጥጋቢ አይደለም።ኢንተርኔት።

default

በአብዛኛዎቹ አገራት የኢንተርኔት ግንኙነት ሲፈተሽ ፍጥነት የሚጎድለው እና የልብ የማያደርስ ከመሆኑም በላይ ዋጋውም ውድ ነው ።ይህ ሁሉ ግን ከነገ ጀምሮ በተለይ በአምስት የአፍሪቃ አገራት ፍፁም ይለወጣል ይላል የዶይቼቬለው ኮንስታንቲን ሱራቭስኪ ያቀረበው ዘገባ ።

ኮንስታንቲን ሱራቭስኪ/ሂሩት መለሰ/አርያም ተክሌ