ፈተና የገጠመው የሶማልያ የሰላም ጥረት | የሶማልያ ውዝግብ | DW | 17.07.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የሶማልያ ውዝግብ

ፈተና የገጠመው የሶማልያ የሰላም ጥረት

ሶማልያ አሁንም ሰላም እንደተሳናት ነው።

ሶማልያውያን ፖሊሶች

ሶማልያውያን ፖሊሶች

በሀገሪቱ የሽግግር መንግስትና በተቀናቃኞቹ አክራሪዎቹ ሸማቂዎች መካከል በቀጠለው ውዝግብ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሶማልያውያን ተገድለዋል፤ ከሁለት ሚልዮን የሚበልጡም ከመፈናቀላቸው ሌላ፡ በርዳታ አቅርቦት ላይ ጥገኛ ሆነዋል። ይህንኑ ሶማልያን የምትገኝበትን ውዝግብ ለማብቃት የበኩላቸውን ጥረት የጀመሩት የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር ኑር ሀሰን ሁሴን ከጥቂት ጊዜ በፊት በጅቡቲ የተደረሰው የሰላም ስምምነትን ያልተቀበሉት ተቀናቃኞቹ ወገኖች በድርድሩ እንዲዲሳተፉ ትናንት በድጋሚ ጥሪ አቅርበዋል።

ተዛማጅ ዘገባዎች