1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፈረንሳይና የአጩ ተወዳዳሪዎቹ ክርክር፤

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 25 2004

ፈረንሳይ ውስጥ ፤ ለፕሬዚዳንትነት ፣ የፊታችን እሁድ ፤ ሁለተኛ ዙርና የመጨረሻ ውድድር ከመደረጉ በፊት፣ ፕሬዚዳንት ኒኮላ ሳርኮዚና ዋና ተፎካካሪቸው ፍራንሷ ዖላንድ ፣ትናንት ማታ በቴሌቭዥን ፣ የጋለ ክርክር አካሂደዋል። በዐበይት ዋና ዋና

https://p.dw.com/p/14pBe
ምስል reuters


ፈረንሳይ ውስጥ ፤ ለፕሬዚዳንትነት ፣ የፊታችን እሁድ ፤ ሁለተኛ ዙርና የመጨረሻ ውድድር ከመደረጉ በፊት፣ ፕሬዚዳንት ኒኮላ ሳርኮዚና ዋና ተፎካካሪቸው ፍራንሷ ዖላንድ ፣ትናንት ማታ በቴሌቭዥን ፣ የጋለ ክርክር አካሂደዋል። በዐበይት ዋና ዋና ነጥቦች ላይ በተደረገው ክርክር፤ ሶሺያሊስቱ ዖላንድ፣ ወግ አጥባቂውን ሳርኮዚን ፣ በተወሰኑ ነጥቦችም ቢሆን ሳይበልጡ እንዳልቀሩ ፤ የህዝብ አስተየየት መመዘኛዎች ጠቁመዋል። ስለትናንት ማታው የቴሌቭዥን ክርክር፣ ከፓሪስ ፤ ሃይማኖት ጥሩነህ ፣ የሚከተለውን ዘገባ ልካለች።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ