1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፅጉራችን ለምን ይሸብታል?

ረቡዕ፣ ነሐሴ 30 1999

ሽበት የእርጅና ዘዉድ ነዉ ይላል ቅዱሱ መፅሃፍ! ሆኖም ምን ያህል ሰዎች በእድሜ በልፅገዉ ይሸብታሉ?

https://p.dw.com/p/E0mw

ፀጉራቸዉ በተለይ ገና በእድሜ ሳይገፋ የሚሸብቱ ሰዎች አሉ። በእድሜም ቢሆን ሽበትን ምን ያህሉ በፀጋነቱ ይቀበሉታል? የሚያነጋግር ይሆናል።