ፅዳት ለራስ | ጤና እና አካባቢ | DW | 18.03.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ፅዳት ለራስ

ባለችበት የባህር ጠለል በላይ ከፍታ ሳቢያ ማቀዝቀዣም ሆነ ማሞቂያ የግድ የማይፈለግባት ከተማ ካለች አዲስ አበባ ናት።

ፅዳት.......

ፅዳት.......

በቀለበት መሰል ተራሮች የተከበበችዉ ይህች ከተማ ከመሰል አቻዎቿ ተወዳድራ በፅዳት ጉድለት ስድስተኛ ስትፈረጅ፤ እነ ሙምባይ፤ ካይሮ፤ ዳሬሰላምም፤ ሆነች ሜክሲኮ የትሄደዉ በሚል ሳያነጋግር አይቀርም። በርግጥ ዉበት እንደተመልካቹ ብቻ ሳይሆን አልፎ አልፎም እንደዓላማዉም ይሆናል። የአዲስ አበባን የፅዳት ደረጃ ግን በተጨባጭ መዳሰስ ግድ ይላል።