ፀረ ፔጊዳ ትዕይንተ-ሕዝብ በፍራንክፉርት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 24.01.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

ፀረ ፔጊዳ ትዕይንተ-ሕዝብ በፍራንክፉርት

ራሱን ፔጊዳ ማለትም «በምዕራባውያን ሃገራት የእስልምና መስፋፋት ተቃዋሚ የአውሮጳ አርበኞች» ብሎ የሚጠራው ቡድንን በመቃወም ዛሬ በጀርመን ፍራንክፉርት ከተማ ትዕይንተ-ሕዝብ ተካሂዷል።

ቅዳሜ ጥር 16 ቀን፣ 2007 ዓ.ም. ፍራንክፉርት ከተማ ሠልፉ በተኪያሄደበት ቦታ የተገኘው ወኪላችን ጎይቶም ቢሆንን ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሬው ነበር። ምንም እንኳን ዛሬ በፍራንክፉርት ይጥል የነበረው የበረዶ ብናኝ ከፍተኛ ቢሆንም ሰልፈኞቹ የአየር ጠባዩ ሳይበግራቸው ፔጊዳን ለመቃወም አደባባይ ወጥተው ውለዋል። ጎይቶም በሰልፉ ላይ የተላለፉ መልእክቶችን ይዘት በመጥቀስ ይጀምራል

ጎይቶም ቢሆን

ማንተጋፍቶት ስለሺ

Audios and videos on the topic