ፀረ-ኤይድስ ዘመቻ ዕለትና የህክምና እርዳታዉ በድሬዳዋ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 30.11.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ፀረ-ኤይድስ ዘመቻ ዕለትና የህክምና እርዳታዉ በድሬዳዋ፣

በነገው ዕለት በዓለም ዙሪያ ፣ የፀረ ኤይድስ ዘመቻ መታሰቢያ ቀን ታስቦ ይውላል።

default

ህክምና የሚደረግላቸው ፣ ከHIVቫይረስ ጋ የሚኖሩ ህጻናት፣በአዲስ አበባ

HIV/AIDS በሰፊው ከተዛመቱባቸው አገሮች መካከል አንዷ በሆነችው በኢትዮጵያ ፣ ተኀዋሲው በሰውነታቸው ውስጥ የሚገኝባቸውን ሰዎች ለመርዳት እስከምን ድረስ ነው ጥረት የሚደረገው? ለአብነት ያህል በድሬዳዋ ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።

ተክሌ የኋላ/ሸዋዬ ለገሠ፣