ፀረ ኤች አይ ቪ ዘመቻ በኢትዮጵያ | ጤና እና አካባቢ | DW | 20.07.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ጤና እና አካባቢ

ፀረ ኤች አይ ቪ ዘመቻ በኢትዮጵያ

ኤች አይ ቪ የሚያደርሰዉን ጉዳት ለመቀነስም በርካታ ሥራዎች መሠራት እንደሚኖርባቸዉ አንፅንኦት ተሰጥቷል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:04

ፀረ ኤች አይ ቪ ዘመቻ በኢትዮጵያ

በደቡብ አፍሪቃ ደርባን ከተማ ዓለም አቀፍ የኤድስ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ጉባኤዉ ላይ እንደተገለጸዉ የበሽታዉ ስርጭት በሚፈለገዉ መጠን አለመቀነሱን አንዳንድ ጥናቶች ጠቁመዋል። ኤች አይ ቪ የሚያደርሰዉን ጉዳት ለመቀነስም በርካታ ሥራዎች መሠራት እንደሚኖርባቸዉ አንፅንኦት ተሰጥቷል። ኢትዮጵያ ዉስጥ በሽታዉን ለመከላከል የሚደረገዉ የግንዛቤ መፍጠር ሥራም መቀዛቀዙ እየተነገረ ነዉ። የሚመለከታቸዉን አካላት ያነጋገረችዉ ፀሐይ ጫኔ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች።

ፀሐይ ጫኔ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic