ፀረ ረሀቡ ጉባዔ በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 02.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ፀረ ረሀቡ ጉባዔ በአዲስ አበባ

አፍሪቃውያን መሪዎች « ረሀብን ማጥፋት » በሚል ርዕስ ላይ ዛሬ በአዲስ አበባ በአፍሪቃ አዳራሽ ውይይት አካሄዱ። በዚሁ ጉባዔ ላይ የአራት ሀገራት፣ ማለትም፣ የሱዳን፣ የዩጋንዳ፣ የቶጎ እና የቤኒን ፕሬዚደንቶች፣ እንዲሁም፣

የኢትዮጵያን ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ የሌሎች አሥር አፍሪቃውያት ሀገራት አቻዎቻቸው ተሳታፊዎች ነበሩ። የዚሁ ጉባዔ ዋነኛ አጀንዳዎች የትኞቹ እንደነበሩ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት የአዲስ አበባውን ወኪላችን  ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስን ጠይቄው ነበር።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic