ጸረ የልጅነት ልምሻ የክትባት ዘመቻ | ጤና እና አካባቢ | DW | 15.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ጸረ የልጅነት ልምሻ የክትባት ዘመቻ

በድሬዳዋ አስተዳደር ከሰኔ አራት እስከ ትናንት ሰኔ ሰባት ድረስ የልጅነት ልምሻን ወይም ፖሊዮን ለመከላከል የሚያስችል የክትባት ዘመቻ ተካሂዶዋል። የድሬዳዋ ወኪላችን ዩሀንስ ገብረ እግዚአብሄር ስለዚሁ ዘመቻ ዘገባ አዘጋጅቶዋል።

default

ዩሀንስ ገብረ እግዚአብሄር

አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic