ጸረዓለም አቀፍ አሸባሪነት ተግባርና የጀርመናውያን ብሄራዊ ጦር ተልዕኮ መራዘም28 ጥቅምት 2000ሐሙስ፣ ጥቅምት 28 2000በአፍሪቃ ቀንድ የባህር አካባቢ በ 1994 ዓም በዩኤስ አሜሪካ መሪነት በተጀመረውና Enduring Freedom በተባለው ጸረ ዓለም አቀፍ አሸባሪነት ተግባር የተሳተፈው የሀገሩን ብሄራዊ ጦር ተልዕኮ የጀርመን ፌዴራዊ መንግስት ካቢኔ በአንድ ዓመት አራዘመ። የጀርመናውያኑ ባህር ኃይል ቡድን በጸረ ዓለም አቀፍ አሸባሪነት ተግባር ውስጥ በሚያደርገው ተሳትፎ የቁጥጥር ስራ ያካሂዳል።https://p.dw.com/p/E0aCየጀርመናውያኑ ባህር ኃይል የጦር መርከብምስል APማስታወቂያ