ጭስን ወደፈሳሽነት የሚቀይር መሳሪያ | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 08.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

ጭስን ወደፈሳሽነት የሚቀይር መሳሪያ

ከፋብሪካዎችና ከትላልቅ ኢንዱስትሪዎች የሚወጣ ጭስ የሚያስከትለውን የከባቢ አየር ብክለት የሚያስቀር መሳሪያ አንድ ኢትዮጵያ በራሳቸው ጥረት ፈልስዋል ።

default

ይሁንና እኚህ ኢትዮጵያዊ የፈጠራ ውጤታቸውን ስራ ላይ ማዋል አልቻሉም ። ልፋታቸው መና እንዳይቀርም ጉዳዪ በቅርበት የሚመለከታቸውንና አቅሙ ያላቸውን ድርጅቶች ድጋፍ ጠይቀዋል ። ሳይንስና ህብረተሰብ ወደ ከባቢ ዓየር የሚወጣ ጭስን ወደፈሳሽነት መቀየር የሚችል መሳሪያ የፈለሰፉትን ኢትዮጵያዊ ያስተዋውቀናል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሄር

ሂሩት መለሰ