ጦርነትና ምርጫ በአፍጋኒስታን | ዓለም | DW | 10.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ጦርነትና ምርጫ በአፍጋኒስታን

አፍጋኒስታን ጦርነት እንዳመሳት ዓመታትን ገፍታለች።

default

ዘንድሮ የፊታችን ነሐሴ 11 ቀን 2001ዓ,ም ይህቺዉ አገር በአሸባሪዎች ጥቃት እንደታጀበች ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት ይዛለች። ዩናይትድ ስቴትስ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ይካሄድ እንጂ ከማንም ጎን አልቆምም ነዉ ቃሏ። የአፍጋኒስታን መራጮች በበኩላቸዉ ድምፃችንን አስነጥቀን የወደየ ቤታችን አንገባም፤ ዛቻቸዉ ነዉ።

አበበ ፈለቀ/ሸዋዬ ለገሠ

ተዛማጅ ዘገባዎች