ጥንታዊዉ የጀርመን ገዳም በዓለም ቅርስነት | የባህል መድረክ | DW | 26.06.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

የባህል መድረክ

ጥንታዊዉ የጀርመን ገዳም በዓለም ቅርስነት

ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት በ«UNESCO» ዘጠኝ መካነ ቅርሶችን እና አንድ የማይዳሰስ ቅርስን፤ በአጠቃላይ አስር ታሪካዊ ቅርሶችን አስመዝግባለች። ጀርመን ደግሞ ከስፔን እና ከጣልያን ለጥቃ 39 ቅርሶችን በዓለም ቅርስነት በማስመዝገብ ሶስተኛዋ የዓለም ሀገር ናት።

በዚህ ዝግጅታችን በዓለም ቅርስነት የተመዘገበዉን የጀርመናዉያኑን ጥንታዊ ገዳም እየቃኘን፤ ዘንድሮ ዶሃ ቃጣር ላይ በተደረገዉ ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያ ለዓለም ቅርስነት መዝገብ ይዛ የቀረበችዉን ጥንታዊ የታሪክ መገለጫዎች እንዳስሳለን

Audios and videos on the topic