ጥቂት ስለ ጆሲና ማሼል | ይዘት | DW | 14.08.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ይዘት

ጥቂት ስለ ጆሲና ማሼል

ጆሲና ማሼል በሞዛምቢክ ታሪክ ውስጥ ልዩ ሥፍራ አላቸው። በፖርቹጋል አገዛዝ ላይ ነፍጥ ያነሱ፤ ወንድ ሴት ሳይሉም በርካቶች ወደ ጦርነቱ እንዲተሙ ያነቃቁ የነፃነት ታጋይ ናቸው፦ ጆሲና ማሼል። ሴቶች በነፃነት ትግሉ ቦታ አላቸው ብለው ስለሚያምኑም ለሴቶች መብቶች ተሟግተዋል። እንዳለመታደል ኾኖ ግን ጆሲና ማሼል የሞዛምቢክን ነጻነት ሳያዩ ነው ያለፉት። ታዲያ ሞዛምቢካውያን የሴቶች ቀን በዓልን ጆሲና ማሼል ባረፉበት እለት በማክበር የነጻነት ፋኖዋን ዛሬም ድረስ ይዘክሯቸዋል። የዶይቸ ቬለዋ ግሎሪያ ሱሳ ያቀረበችውን ማንተጋፍቶት ስለሺ እንደሚከተለው አቀብሮታል።

ቪድዮውን ይመልከቱ። 01:57

በተጨማሪm አንብ