ጥቁሩ የአሜሪካ ፕሪዝደንት አንድ አመት በስልጣን ዘመን | ዓለም | DW | 05.11.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ጥቁሩ የአሜሪካ ፕሪዝደንት አንድ አመት በስልጣን ዘመን

ፕሪዝደንት ባራክ ኦባማ የመጀመርያዉ ጥቁር የአሜሪካ ፕሪዝደንት ሆነዉ በተመረጡበት አንደኛ አመት ህዝቡ በፖለቲካዉ ረገድ ለእሳቸዉ ያለዉ ስሜት እና ድጋፍ እያሽቆለቆለ መምጣቱ ተገለጸ።

default

ፕሪዝደንት ባራክ ኦባማ

የኢኮነሚዉ ችግር አለመቀረፍ ለህዝቡ አሉታዊ አመለካከት ዋና ምክንያት እንደሆነ ሲጠቁም ፕሪዝደንት ባራክ ኦባማን በግል አሁንም ተወዳጅ ፕሪዝደንት እንደሆኑ ተገልጾአል ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል
አበበ ፈለቀ፣ አዜብ ታደሰ፣ ነጋሽ መሃመድ

Audios and videos on the topic