ጤናና አከባቢ | ጤና እና አካባቢ | DW | 25.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ጤናና አከባቢ

ባህላዊ ህክምና

default

የባህላዊ ህክምና ከሚጠቀምባቸው መደሀኒቶች ዋነኛ ምንጮች ዕጽዋትና ዛፎች ናቸው።

በዛሬው ጤናና አከባቢ በተሰኘው ዝግጅት ስለባህላዊ ህክምና በተለይም በኢትዮዽያ በደቡብ ክልል እየተንቀሳቀሰ ስላለው የባህላዊ ህክምና ባለሙያዎች ማህበር የተወሰኑ ነጥቦችን እናነሳለን። የባህል ህክምና ጥንታዊ መሰት ያለው የህክምና ዘዴ ነው። በእርግጥ እንደ ዘመናዊ ህክምና በትምህርት ቤት የሚገኝ አይደለም--ባህላዊ ህክምና። ወጣት ዓሊ መሃመድ ሰዒድ የባህላዊ ህክምና ባለሙያ ነው። በኢትዮዽያ ባህላዊ ህክምና ባለሙያዎች ሃገር ዓቀፍ ማህበር የደቡብ ኢትዮዽያ ቅርንጫፍ አስተባባሪ በመሆን ይንቀሳቀሳል። ማህበሩ ከባህላዊ ህክምና የሚገኘውን ጥቅም በስፋት ለማዳረስ እየሰራ እንደሚገኝ ይገልጻል።

መሳይ መኮንን
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic