ጣዕም ያለዉ ምግብ ከአፍሪቃዉ ቀንድ | ባህል | DW | 06.05.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

ጣዕም ያለዉ ምግብ ከአፍሪቃዉ ቀንድ

አትክልትና ፍሪ ሞልቶአል ባገራችን የምግብ አይነቶች! የኢትዮጽያ ባህላዊ ጣዕም ያለዉ ምግብ በምዕራቡ አለም ተወዳጅነቱ እየጎላ ነዉ።

የኢትዮጽያ የምግብ አሰራር እና ልዩ የሆነዉን ሞያ በትምህርት መልክ ስልጠና የሚሰጡት ወ/ሮ ጽጌ ዕቁበ ሚካኤል ሃይሌ፣ ብሪታንያ ከአራት አመት በኳላ በምታዘጋጀዉ የአለም ኦሎምፒክ ድግስ ላይ የአፍሪቃዉን ቀንድ የተለያዩ የምግብ አይነቶች ለስፖርት አፍቃሪዎች ለማቅረብ ሽርጉድ ላይ መሆንዋን አጫዉተዉናል ያድምጡ