ጠ/ሚ ኃ/ማርያም ሳውዲ ቀነ ገደቡን እንድታራዝም ጠየቁ  | ኢትዮጵያ | DW | 27.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ጠ/ሚ ኃ/ማርያም ሳውዲ ቀነ ገደቡን እንድታራዝም ጠየቁ 

የሳውዲ አረብያ መንግሥት ሕገ ወጥ ያላቸዉን ስደተኞች ከሃገሩ እንዲወጡ የሰጠዉ ቀነ ገደብ ዛሬ ተጠናቆአል። እስካሁን ወደ ሃገራቸዉ ለመመለስ ከተመዘገቡ 110 ሺህ ኢትዮጵያዉያን 42 ሺዉ ብቻ መመለሳቸዉን የኢትዮጵያ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ቀባይ ጽ/ቤት ገልፆአል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:53

እስካሁን 42 ሺህ ሠዎች ብቻ ናቸዉ አገር የገቡት

 

ጊዜ ገደቡ ሳይጠናቀቅ ጀምሮ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፣ካለዉ የተመላሽ ቁጥር አንፃር ፣ ቀነ ገደቡ እንዲራዘም ለሳውዲ አረብያ መንግሥት ጥያቄ ማቅረባቸዉን እና ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ከሳዉዲ በኩል ምላሽ አለመሰጠቱን ታዉቋል። 

ዩሃንስ ገብረእግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ 

Audios and videos on the topic