ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰጡት ማብራሪያ | ኢትዮጵያ | DW | 11.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰጡት ማብራሪያ

ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ዛሬ በፓርላማ ተገኝተው ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደራሴዎች ለቀረቡላቸው በርካታ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጡ።

ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ

ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ

ብዙዎቹ ጥያቄዎች በሶማልያ፡ ብሎም፡ የኢትያጵያ መከላከያ ሰራዊው ከዚያ ይወጣል በተባለበት ጉዳይ ላይ ያተኮረ ነበሩ፤ ይሁንና፡ በርካታ ኢትዮጵያን የሚመለከቱ፡ ለምሳሌ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶችና መገናኛ ብዙኃን መንግስታቸውን አዘውትረው የሚወቅሱበት የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ፡ የፊናንሱ ቀውስ፡ የምግብ ዋጋ ንረትና ግሽበትን የመሳሰሉ ጥያቄዎችም ተነስተው ነበር። ታደሰ እንግዳው