ጎንደር ለሞንትጎመሪ እህት ከተማነት ተመረጠች | ኢትዮጵያ | DW | 01.12.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ጎንደር ለሞንትጎመሪ እህት ከተማነት ተመረጠች

ታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ ከአሜሪካው የሜሪላንድ ግዛቱ የሞንትጎመሪ ከተማ ጋር የእህትማማችነት ጉድኝት ለመመሥረት ተመረጠች ።

default

የጎንደሩ የአፄ ፋሲል ቤተ መንግስት

ጎንደር ለሞንትጎመሪያ እህት ከተማነት የተመረጠችው ከሌሎች ስምንት የአፍሪቃ አገራት ከተሞች ጋር ተወዳድራ ነው ። ጎንደር የዚህ ውድድር አሸናፊ እንድትሆን በሜሪላንድና አካባቢዋ የሚኖሩ የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ አባላት ከፍተኛ ትብብር ማድረጋቸውን የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዘግቧል ።

አበበ ፈለቀ

ሂሩት መለሰ

ተከሌ የኋላ

Audios and videos on the topic