ግጭት በከሚሴ አካባቢ | ኢትዮጵያ | DW | 05.04.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ግጭት በከሚሴ አካባቢ

የክልሉ ቃል አቀባይ ለዶቼቬለ DW እንደተናገሩት የልዩ ኃይል አባላት የተገደሉት ሀሰተኛ ባሉት ወሬ ሰበብ በታጣቂዎች በተፈጸመባቸው ጥቃት ነው። በጥቃቱ የተጎዱ ሌሎች ሰዎች ደግሞ በደሴ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ነው። ከመካከላቸው አንዳንዶቹ በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የደሴ ሆስፒታል አስታውቋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:03

በግጭቱ አራት የልዩ ኃይል አባላት ተገደለዋል

 
በአማራ ክልል በከሚሴ አካባቢ በተነሳ ግጭት የክልሉ ልዩ ኃይል አባላት ሕይወት መጥፋቱን የአማራ ክልል መንግሥት ገለጠ፡፡ የክልሉ ቃል አቀባይ ለዶቼቬለ DW እንደተናገሩት የልዩ ኃይል አባላት የተገደሉት ሀሰተኛ ባሉት ወሬ ሰበብ በታጣቂዎች በተፈጸመባቸው ጥቃት ነው። በጥቃቱ የተጎዱ ሌሎች ሰዎች ደግሞ በደሴ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ነው። ከመካከላቸው አንዳንዶቹ በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የደሴ ሆስፒታል አስታውቋል። ዓለምነው መኮንን ከባሕር ዳር ዘገባ ልኮልናል።
አለምነው መኮንን
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች