ግጭትና መፍትሄው ድራማ ክፍል 4 | በማ ድመጥ መማር | DW | 17.10.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

በማ ድመጥ መማር

ግጭትና መፍትሄው ድራማ ክፍል 4

ግጭትና መፍትሄ ላይ በሚያተኩረውና “እንዳባቶቻችን” በተሰኘው ተከታታይ የሬዲዮ ድራማ ክፍል አራት ላይ ደርሰናል፡፡ ባለፈው ሳምንት ዝግጅታችን ከሁለት የተለያዩ ጎሳዎች የሆኑት ማሳምቦና ሚቱምባ ቤተሰባቸውን ለመመገብ ተፈጥሮ ላይ በየፊናቸው ባደረጉት ርብርብ በመካከላቸው ውስጣዊ ግጭት አይሎ ነበር፡፡

ግጭትና መፍትሄ  ላይ በሚያተኩረውና  “እንዳባቶቻችን” በተሰኘው ተከታታይ  የሬዲዮ ድራማ ክፍል አራት ላይ ደርሰናል፡፡  ባለፈው ሳምንት ዝግጅታችን ከሁለት የተለያዩ  ጎሳዎች የሆኑት ማሳምቦና ሚቱምባ  ቤተሰባቸውን ለመመገብ ተፈጥሮ ላይ በየፊናቸው ባደረጉት ርብርብ በመካከላቸው  ውስጣዊ ግጭት  አይሎ  ነበር፡፡  ሚቱምባ የማሳምቦ  ከብቶች ከወንዙ እንዳይጠጡ ካከላከሉ  በኋላ ማሳምቦ ከብቶቻቸውን  የሚቱምባ ማሳ  ላይ  ነድተዋል፡፡ ሁለቱም ለችግሩ መንስኤ አንዱ አንዱ ላይ ጣቱን በመቀሰር  ከየጎሶቻቸው ርዳታ ፍለጋ ተጉዘዋል፡፡ ይህ ግጭት ይወገድ ይሆን?  የሚወገድ ከሆነስ በምን መልኩ ነው የሚወገደው? የዛሬውን “እድለ-ቢስ ጀግኖች” የተሰኘውን ክፍል ይከታተሉ፡፡ ሌላና ሻኒ  የወደመ ማሳቸውን ሲመለከቱ በድንጋጤ ወደ ደነዘዙበት ክስተት እናመራለን፡፡     

Audios and videos on the topic

 • ቀን 17.10.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/16LEP
 • ቀን 17.10.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/16LEP