ግድግዳ ጡፍ ወይም ግራፊቲ በሐዋሳ ከተማ | የወጣቶች ዓለም | DW | 12.12.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

የወጣቶች ዓለም

ግድግዳ ጡፍ ወይም ግራፊቲ በሐዋሳ ከተማ

ሐዋሳ ከተማ የሚገኙ የተወሰኑ ወጣቶች የግድግዳ ጡፍን እንደ አንድ የስዕል ጥበብ ነድፈው በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛሉ። በተለይ በወጣቶች ዘንድ የሚዘወተረው የግድግዳ ጡፍ የዛሬው የወጣቶች ዓለም ርዕስ ነው።

Audios and videos on the topic