ግብፅ - የተከፋፈለው ህዝብ | የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት | DW | 08.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ይዘት

ግብፅ - የተከፋፈለው ህዝብ

ግብፅ ውስጥ ከሥልጣን ከተወገዱት ፕሬዚደንት ከሞሐመድ ሙርሢ በኋላ በሀገሪቱ መረጋጋት አይታይም። በደጋፊዎችና ተቃዋሚዎች መካከልም ዕርቅ አልወረደም። በደረሰው ግጭት እስካሁን በርካታ ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል።