ግብፅና የአፍሪቃ ኅብረት አቋም | ይዘት | DW | 05.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ይዘት

ግብፅና የአፍሪቃ ኅብረት አቋም

የአፍሪቃ ኅብረት አባል ሃገራት አምባሳደሮች፤ በወቅቱ የካሜሩን ሊቀመንበርነት ፣ በክፍለ ዓለሙ ሰላምና ፀጥታ ጉዳይ ተወያይተዋል። የተወያዩባቸው አርእስት ፤ በዛ ያሉ አገሮችን ጉዳዮች ቢዳስሱም፤ ላቅ ያለ ትኩረት የተሰጠው ወቅታዊው የግብፅ ይዞታ ነው።

አምባሳደሮቹ በዝግ ስብሰባ አምስት ሰዓት ገደማ ከመከሩ በኋላ ስብሰባቸውን አገባደው ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። በመግለጫዉ መሰረትም ግብጽ ከአባልነት ታግዳለች።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic