ግብፅና ኢትዮጵያ፣ የውይይት ተስፋ | ኢትዮጵያ | DW | 21.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ግብፅና ኢትዮጵያ፣ የውይይት ተስፋ

በጥቁር ዐባይ ወንዟ ላይ ኢትዮጵያ ፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማመንጨት በመገንባት ያለችውን ግዙፍ ግድብ ጉዳይ በተመለከተ ለመነጋገር ፣የግብፅ ው ጭ ጉዳይ ሚንስትር ነቢል ፋኼሚ ወደ አዲስ አበባ ሳይጓዙ እንደማይቀሩ ታዋቂው የመንግሥት ጋዜጣ ኧል አህራም

አስታውቋል። ግብፅ፣ በሰሜንና ሰሙን ምሥራቅ አፍሪቃ ሰላምና መረጋጋት እንደሚሹ በሚነገርላቸው የአውሮፓው ሕብረትና የዩናይትድ ስቴትስ ዲፕሎማቶች ግፊት እንደገና ወደ ጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት ሳትመለስ አትቀርም ይባላል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic